ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ!

ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ!

መዓድ ፍሬሽ ከፋርም የተሰበሰቡ እንቁላሎችን እያቀረበ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የእንቁላል ምርቶችን ለማቅረብ ባለን ቁርጠኝነት አካል ከፋርም ፍሬሽ እንቁላሎችን አቅርበንልዎታል። እንቁላሎቻችን የሚመረቱት ንጽህናን በጠበቀ መልኩ ነው፡፡ ይህም ጥሩ ጥራት እና ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ በእንቁላሎቻችን ጥራት ውስጥ የሚንፀባረቀው ዘላቂ የግብርና ልምዶች እና የዶሮዎቻችን ደህንነት ማሳያ ነው፡፡

በእያንዳንዱ እንቁላል ፍሬሽ ጣዕም ይደሰቱ!

ግብርና ለተሸለ ህይዎት!

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት አድራሻችን ያግኙን

  • ዋና መስሪያ ቤት፡ ባህር ዳር፡ አማራ፡ ቀበሌ 16፣ 6000

ኢትዮጵያ

  • ኢሜል፡ info@mebaagriculture.com.et
  • ስልክ ቁጥር: +251910150716
  • ድህረ ገጽ፡ www.mebaagriculture.com.et

በየጊዜው ድህረ ገጻችንን በመጎብኘት ከመዓድ አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ያግኙ።

ስለጎበኛችሁን  እናመሰግናለን።

ለሚሰጡን  አስተያየት እና ጥያቄዎች ዋጋ እንሰጣለን፡፡

Fresh Eggs from MeAD!

We are excited to announce that MeAD is now offering fresh farm-raised eggs! As part of our commitment to providing the highest quality egg products, we offer you fresh Eggs. Our eggs are produced in a hygienic manner, ensuring optimal quality and taste. The quality of eggs is reflected in our sustainable farming practices and the welfare of our chickens.  

Enjoy the fresh taste of every egg!

Agriculture for a Better Life!

For more information, please contact us፡

  • Headquarter: Bahir Dar, Amhara, Kebele 16, 6000

Ethiopia

Stay updated with the latest news and developments from Meba Agricultural Development Share Company by visiting our website regularly.

Thank you for the visiting. We value your feedback and inquiries.

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top