የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ ጀምረናል!
የዶሮ እርባታ ክፍላችን መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! የኢትዮጵያን የግብርና ገጽታ ለመለወጥ ባለን ቁርጠኝነት፣ መዓድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የዶሮ ምርቶችን ለገበያ ለማቅረብ ስራ በመጀመራችን ኩራት ይሰማናል። የዶሮ እርባታ ስራችም የዶሮዎቻችንን ጤንነት እና ደህንነት ያረጋገጠ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ለተጠቃሚዎች ጥራቱን የጠበቀ የእንቁላል ምርትን ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል። ይህም የእንቁላል ምርት አቅርቦት በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብና በግብርና እሴት ሰንሰለት ውስጥ […]
የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ ጀምረናል! Read Post »