ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ!

ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ! መዓድ ፍሬሽ ከፋርም የተሰበሰቡ እንቁላሎችን እያቀረበ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የእንቁላል ምርቶችን ለማቅረብ ባለን ቁርጠኝነት አካል ከፋርም ፍሬሽ እንቁላሎችን አቅርበንልዎታል። እንቁላሎቻችን የሚመረቱት ንጽህናን በጠበቀ መልኩ ነው፡፡ ይህም ጥሩ ጥራት እና ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ በእንቁላሎቻችን ጥራት ውስጥ የሚንፀባረቀው ዘላቂ የግብርና ልምዶች እና የዶሮዎቻችን ደህንነት ማሳያ ነው፡፡ በእያንዳንዱ እንቁላል ፍሬሽ […]

ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ! Read Post »