የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ  ጀምረናል!

የዶሮ እርባታ ክፍላችን መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! የኢትዮጵያን የግብርና ገጽታ ለመለወጥ ባለን ቁርጠኝነት፣ መዓድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የዶሮ ምርቶችን ለገበያ ለማቅረብ ስራ በመጀመራችን ኩራት ይሰማናል። የዶሮ እርባታ ስራችም የዶሮዎቻችንን ጤንነት እና ደህንነት ያረጋገጠ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ለተጠቃሚዎች ጥራቱን የጠበቀ የእንቁላል ምርትን ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል። ይህም የእንቁላል ምርት አቅርቦት በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብና በግብርና እሴት ሰንሰለት ውስጥ የስራ እድል ለመፍጠር ካለን ተልዕኮ ጋር የተጣጣመ ነው። የዶሮ እርባታን ከስራዎቻችን ጋር በማዋሃድ ለኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና የኢኮኖሚ እድገት የበኩላችን አስተዋፅዖ እናደርጋለን።

ይህን አስደሳች አዲስ ምዕራፍ ስንጀምር በቀጣይ ስለ እንቁላል ምርቶቻችን ተጨማሪ መረጃዎችን ይጠብቁ።

ግብርና ለተሸለ ህይዎት!

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት አድራሻችን ያግኙን

  • ዋና መስሪያ ቤት፡ ባህር ዳር፡ አማራ፡ ቀበሌ 16፣ 6000

ኢትዮጵያ

  • ኢሜል፡ info@mebaagriculture.com.et
  • ስልክ ቁጥር: +251910150716
  • ድህረ ገጽ፡ www.mebaagriculture.com.et

በየጊዜው ድህረ ገጻችንን በመጎብኘት ከመዓድ አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ያግኙ።

ስለጎበኛችሁን  እናመሰግናለን።

ለሚሰጡን  አስተያየት እና ጥያቄዎች ዋጋ እንሰጣለን፡፡

MeAD Launches Layers Poultry Production

We are excited to announce the launch of our poultry production division! As part of our commitment to transforming Ethiopia’s agricultural landscape, MeAD is proud to introduce high-quality poultry products to the market. Our poultry farming operations are ensuring the health and well-being of our chickens. We are dedicated to providing consumers with fresh, nutritious, and delicious poultry products. This expansion aligns with our mission to supply poultry products by affordable price and create employment opportunities within the agricultural value chain. By integrating poultry production into our operations, we aim to contribute to Ethiopia’s food security and economic growth.

Stay tuned for more updates on our poultry products as we embark on this exciting new chapter.

Agriculture for a Better Life!

For more information, please contact us፡

  • Headquarter: Bahir Dar, Amhara, Kebele 16, 6000

Ethiopia

Stay updated with the latest news and developments from Meba Agricultural Development Share Company by visiting our website regularly.

Thank you for the visiting. We value your feedback and inquiries.

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top