Poultry

Meba Agricultural Development Share Company (MeAD) Successfully Conducts 1st Regular General Assembly

መባ የግብርና ልማት አ.ማ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ:: Meba Agricultural Development Share Company (MeAD) successfully conducted its 1st  Regular General Assembly on February 7, 2026, at the Palm Palace Hotel in Bahir Dar. With a strong attendance that ensured a legal quorum, the assembly served as a pivotal platform for shareholders to review the […]

Meba Agricultural Development Share Company (MeAD) Successfully Conducts 1st Regular General Assembly Read Post »

MeAD Expands Poultry farming!

MeAD is engaged in various effective activities in the livestock development sector. In addition to helping Ethiopia’s agricultural sub-economy to make a significant contribution to the country’s economic growth, our company has a great vision to provide quality animal products to the community, to ensure food security, and to fulfill its social and national responsibility

MeAD Expands Poultry farming! Read Post »

ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ!

ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ! መዓድ ፍሬሽ ከፋርም የተሰበሰቡ እንቁላሎችን እያቀረበ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የእንቁላል ምርቶችን ለማቅረብ ባለን ቁርጠኝነት አካል ከፋርም ፍሬሽ እንቁላሎችን አቅርበንልዎታል። እንቁላሎቻችን የሚመረቱት ንጽህናን በጠበቀ መልኩ ነው፡፡ ይህም ጥሩ ጥራት እና ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ በእንቁላሎቻችን ጥራት ውስጥ የሚንፀባረቀው ዘላቂ የግብርና ልምዶች እና የዶሮዎቻችን ደህንነት ማሳያ ነው፡፡ በእያንዳንዱ እንቁላል ፍሬሽ

ፍሬሽ እንቁላል ከመዓድ! Read Post »

የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ  ጀምረናል!

የዶሮ እርባታ ክፍላችን መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! የኢትዮጵያን የግብርና ገጽታ ለመለወጥ ባለን ቁርጠኝነት፣ መዓድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የዶሮ ምርቶችን ለገበያ ለማቅረብ ስራ በመጀመራችን ኩራት ይሰማናል። የዶሮ እርባታ ስራችም የዶሮዎቻችንን ጤንነት እና ደህንነት ያረጋገጠ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ለተጠቃሚዎች ጥራቱን የጠበቀ የእንቁላል ምርትን ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል። ይህም የእንቁላል ምርት አቅርቦት በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብና በግብርና እሴት ሰንሰለት ውስጥ

የእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ  ጀምረናል! Read Post »

Scroll to Top