
MeAD is engaged in various effective activities in the livestock development sector. In addition to helping Ethiopia’s agricultural sub-economy to make a significant contribution to the country’s economic growth, our company has a great vision to provide quality animal products to the community, to ensure food security, and to fulfill its social and national responsibility for various job opportunities in the agricultural value chain.
Therefore, we are happy to announce that in the chicken rearing sheds that we have recently built in Bahir Dar, has introduced layer Day-Old Chicks (DOCs) and started word.
Stay tuned for more updates on our poultry products!
Agriculture for a Better Life!
For more information, please contact us፡
- Headquarter: Bahir Dar, Amhara, Kebele 16, 6000
Ethiopia
- Email Addresses: info@mebaagriculture.com.et
- Phone Numbers: +251910150716
- Website: www.mebaagriculture.com.et
Stay updated with the latest news and developments from Meba Agricultural Development Share Company by visiting our website regularly.
Thank you for the visiting. We value your feedback and inquiries.
መዓድ ዘመናዊ የዶሮ ዕርባታ ማስፋፋት ስራውን ጀመረ!
መባ የግብርና ልማት አ/ማ በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ በመሰማራት፣ የተለያዩ ውጤታማ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል። ድርጅታችን የኢትዮጵያን የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዲያበረክት ከማገዝ በተጨማሪ ጥራት ያላቸውን የእንስሳት ውጤቶች ለማሕበረሰቡ ለማቅረብ፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንዲሁም በግብርና ዕሴት ሰንሰለት ውስጥ የተለያዩ የስራ ዕድልን ማሕበረሰባዊ እና ሀገራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት ታላቅ ራዕይ አንግቦ የተነሳ ድርጅት ነው።
በመሆኑም በቅርቡ በባሕር ዳር ባስገነባቸው የዶሮ ዕርባታ ሸዶች ፥ ዕንቁላል ጣይ የአንድ ቀን ጫጩቶችን (DOCs) አስገብቶ ስራውን የጀመረ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
ስለ ዶሮ ምርቶቻችን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይከታተሉን!
ግብርና ለተሸለ ህይዎት!
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት አድራሻችን ያግኙን
- ዋና መስሪያ ቤት፡ ባህር ዳር፡ አማራ፡ ቀበሌ 16፣ 6000
ኢትዮጵያ
- ኢሜል፡ info@mebaagriculture.com.et
- ስልክ ቁጥር: +251910150716
- ድህረ ገጽ፡ www.mebaagriculture.com.et
በየጊዜው ድህረ ገጻችንን በመጎብኘት ከመዓድ አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ያግኙ።
ስለጎበኛችሁን እናመሰግናለን።
ለሚሰጡን አስተያየት እና ጥያቄዎች ዋጋ እንሰጣለን፡፡